News is an unpublished account of human activity, which seeks to interest, inform, or educate the readers. The first requirement of news is that a writing should not have been published anywhere before.
Well Come to Ethio Open Course-ware,The term OpenCourseWare was coined by WU with the launch of its initiative of the same name in 2002. The OCW Consortium, originally convened by WU, now defines OpenCourseWare as: a free and open digital publication of high quality college and university‐level e...
ግብጽ የህዳሴውን ግድብ ከተሳካላት በባለቤትነት ለማስተዳደር ካልተሳካላት ግን ለማኮላሸት ከአጋሯ አሜሪካ ጋር በመሆን ያዘጋጀችው በተንኮል የተሞላ የመደራደሪያ ሀሳብና ሰነድ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተቀባይነት አለማግኘቱን ተከትሎ "አቧራው ጨሰ" የጦር ጉሰማ እያሰማች ትገኛለች። ይህን "እኛ እንጠቀም እናንተ እየተራባችሁና እየተጠማችሁ ታረዙ የግብጾች የብልጣ ብልጥ አካሄድ" የወሎ ዩኒቨርሲቲ ከሀገራዊና አለማቀፋዊ የሀብት አጠቃቀም ህግና መብት አኳያ በመዳሰስ ውይይት አካሄዷል።...
ኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አርክቴክቸር ምህንድስና ትምህርት ክፍል ለአምስት አመት ተኩል ሲያስተምራቸው ከነበሩት ተማሪዎች ውስጥ መጋቢት 3 ቀን በዋለው ሴኔት ውጤታቸውን መርምሮ ሃያ ስድስት ተማሪዎችን በደማቅ ዝግጅት አስመርቋል፡፡ በኮምቦልቻ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር መላኩ ታመነ ለእንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት ኢትዮጵያ በኪነ ህንጻ ዘርፍ የቆዬ ጥበብ ባለቤት መሆኗን አስታውሰው ተማሪዎች በቆዩባቸው አመታት ከ...